Site announcements

የሀገር አቀፍ ተፈታኞችን ይመለከታል

የሀገር አቀፍ ተፈታኞችን ይመለከታል

by Tadesse Araya -
Number of replies: 0
ለሁሉም የ2012 ዓ/ም የ12ተኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች
 የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን
በቴሌግራም የላክንላቹህ application form እና Orientation ሰነዶች ባግባቡ አንብቡት ነገ ኣርብ በት/ቤት አጭር ማብራርያ በመስጠት ፎርሙን እናስሞላለን የፊታችን ማክሰኞና ዕሮብ /ጥቅምት 24/25 2013 / ብቻ በግንባር በመቅረብ ፎቶ በማንሳት፡ የእጅና የኣይን ኣሻራ የሚውስዱ ባለሙያዎች ከፈተናዎች ድርጅት በት/ቤታችን ስለሚገኙ ይህ የማይደገም ዕድል እንዳያመልጣቹህ በጥብቅ አሳስባሎህ።
በተፈታኝ ልጃችን ያሬድ ጌታቸው ድንገተኛ ሞት መሪር ሓዘናችንን እየገለፅን ለቤተሰቡና ለተፈታኝ ኌደኞቹ መፅናናቱን እየተመኘን ልዑል እግዚአብሔር በገነት እንዲያኖርልን እንመኛለን።
አሳይ የህዝብ ት/ቤት።