Site announcements

ለ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ

ለ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ

by Assai eLearning -
Number of replies: 0

አሳይ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ የህዝብ ትም/ት ቤት እንኳን ለ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው ፕሮግራም መሰረት በ2013 ዓ.ም ተማሪዎቹን በመቀበል የገፅ ለገፅ እና ኦንላይን ትምህርት ለመስጠት ዝግጅቱ ማጠናቀቁን ስናበስር በደስታ ነው፡፡

 በዚህ መሰረት በ2012 ዓ.ም የ8 ክፍል ክልላዊ ፈተና እና የ12 ክፍል ብሄራዊ ፈተና ተፈታኞች ለነበራችሁ ተማሪዎች የክለሳ ፕሮግራም የሚጀመረው ጥቅምት 16፣ 2013 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን ለትምህርታችሁ የሚያስፈልጋችሁ ቁሳቁሶች በመያዝ በተጠቀሰው ቀን ትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ 

የክለሳ ትምህርት የክፍለ ጊዜ ድልድል ከስር ማየት ይቻላል፡፡

መልካም የትምህርት ዘመን!

grade 8

grade 12