Site announcements

ጥብቅ ማስታወቅያ

ጥብቅ ማስታወቅያ

by Tadesse Araya -
Number of replies: 0

ለአሳይ የህዝብ ት/ቤት ወላጅዎች በሙሉ፡፡

ከ8ኛ-12ኛ ክፍል የሳይንስና ሒሳብ ተምህርቶች  በድህረ ገፅ ከምናደርገው ስረጭት በተጨማሪ

ከ1ኛ-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች በህትመት የትምህርት  ማስታወሻና መልመጃ አዘጋጅተን እያሰራጨን እንገኛለን፡፡

    ስለሆነም ወላጅዎች የመንግስትና የጤና ባለሙያዎችን መመርያ በመከተል ለልጆቻችሁ የተዘጋጀዉን ማስታወሻ እንድትወስዱላቸዉ በማክበር እናሳስባለን፡፡

ማሳሰቢያ

በአንድ ጊዜ መሰባሰብ ስለማይፈቀድ

1.   ዕሮብ ሚያዝያ 14 ሙሉ ቀን ለሁሉም ደረጃ ተማሪዎች

2.   ሃሙስ  ሚያዝያ 15 ግማሽ ቀን ለ1ኛ ደረጃ ተማሪዎች

3.   ዓርብ  ሚያዝያ 16 ግማሽ ቀን ለ2ኛ ደረጃ ተማሪዎች

 

ተጠቀሱት ቀናትና ሰዓት እንድትጠቀሙ እናሳስባለን፡፡                      

ት/ቤቱ